የቻይናው የኤሌክትሪካ መኪና አምራች ቢዋይዲ በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ ዓመት ከፍተኛ ሽያጭ በማድረግ ከኢላን መስክ ድርጅት ጋር እየተገዳደረ መሆኑ ተዘገበ። ድርጅቱ በፈረንጆቹ ታኅሣሥ ወር ብቻ 207 ...
"አቦል ደሞዜ" የተባለ የዲጂታል ብድር እና ቁጠባ አገልግሎት በይፋ አስጀምረዋል። በሙከራ አገልግሎት ላይ የቆየ መኾኑ የተገለጸው "አቦል ደሞዜ" ለተቀጣሪ ደመወዝተኛ የኅብረተሰብ ክፍል አገልግሎት ...
የሶሪያ መሪ ባሻር አል አሳድ አገዛዝ ድንገተኛ አወዳደቅ፣ 14 ዓመታት ለሚጠጋ ጊዜ የተካሄደ አመፅ እና፣ በመቶ እና ሺሕዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የተገደሉበት፣ ከሀገሪቱ ሕዝብ ግማሽ የሚኾነው ...
ድምፃዊ ሻምበል በላይነህ፤ ሜልበርን - አውስትራሊያ ከዲሴምበር 25 / ጥር 17 እስከ ዲሴምበር 29 / ጥር 21 በሚካሔደው 28ኛው ዓመታዊው የእግር ኳስ ውድድርና የኢትዮጵያ ቀን ክብረ በዓል ላይ ...